እልም አለ ባቡሩ እና ሌሎችም ወሳኝ ጥያቄዎች: Previous Polls

Home

«...Back to Home Sweet ሔዋኔ : Amharic Poetry of Luv and Life.Including Art and Beauty.

ዘና ብለን እግዚአብሔርን ማወቅ እና መፍራት እንማማር.This poll is not about being right or wrong,it is about sharing The Love & The Joy of The Lord.

(So, it is about being happy)

Your Space

Your Space ሐ : Poll

Saturday 11 January 2014

ጥያቄ 6 ለሕይወቴ የምሠጠው ትርጉም :

ሀ. እንጀራ በወጥ እየበሉ መኖር
ለ. ባል/ሚስት/ትዳር/ልጆች አፍርቶ ኖሮ መሞት
ሐ. እግዚአብሔርን ማምለክ
መ.  ወጥሮ በመስራት ንብረት(ገንዘብ) ማፍራት ፣ መኪና መግዛት(መቀየር)
ቤት መግዛት(መቀየር)፣በእግርም በፈረስም ብሎ ወደ ዳያስፖራ መሄድ 
ሠ. ኃይሉንም ክብሩንም አይ ዘንድ መገስገስ
ረ. ሀ እና ለ
ሰ. ሐ እና መ
ሸ. ሐ እና ሠ
ቀ. ይለፈኝ
በ. ሁሉም
ተ.ምርጫው አስጨነቀኝ