እልም አለ ባቡሩ እና ሌሎችም ወሳኝ ጥያቄዎች: Previous Polls

Home

«...Back to Home Sweet ሔዋኔ : Amharic Poetry of Luv and Life.Including Art and Beauty.

ዘና ብለን እግዚአብሔርን ማወቅ እና መፍራት እንማማር.This poll is not about being right or wrong,it is about sharing The Love & The Joy of The Lord.

(So, it is about being happy)

Your Space

Your Space ሐ : Poll

Saturday 8 March 2014

ውቢት ውበቷ:


ጥያቄ 14.የሰዕሉ ርእስ፡ውቢት ውበቷ
የተሳለበት ዘመን፡ከነገ ወድያ
የሰዓሊው ስም፡አልተገለጠም
የሰዕሉ ኳሊቲ፡Masterpiece


.የውቢት ውበቷን ስዕል ነጋ ጠባ አያለሁ
.ሳሎኔ ውስጥ አንድ አራት አምስት ቢኖረኝ ብዬ እመኛለሁ
.ላልታወቀው ሰዓሊግሩም ድንቅ ስዕልብዬ አስተያየት መስጫው ላይ አስፍርለታለሁ
.አስተዳደጌ እንደሚፈቅድልኝ "ደሞ ይህን ብሎ ስዕል" ብዬ አሽሟጥጣለሁ
.ይህን ስሙ ያልተገለጠ ሰዓሊ አውቅ ዘንድ  search አድርጋለሁ፤ቤተ መጻህፍት ወመዘክር እሄዳለሁ
.ስራም አላጣሁ
.ሰዓሊው ባከባቢው የለም፤አይታይም፤አይሰማም ወዘተ እልና ጥልቅ የሆነ ሳይንሳዊ ድምዳሜ ላይ እደርሳለሁ፡-ዜር ፎር ስዕሉ ራሱን ሳለ
.ማሞ ሌላ መታወቂው ሌላ ብዬ እስቅባቸዋለሁ
.ስልቻ ቀልቀሎ ፤ቀልቀሎ ስልቻ የሚለው ተረት እንዴት የውቢት ውበቷ ስዕል ላይ ይሰራል ብየ ግራ ይገባኛል
.ምን አልባት ሰዓሊው የተወው ሚስጥራዊ ቃል ይኖር ይሆን እንዴ ብየ ቃሎቹን እፈልጋለሁ
.እረ እኔ ምን አጨናነቀኝ -ከድሮም ቢሆን ብዙ የውበት አድናቂ አደለሁም
.ሁሉም
.ይለፈኝ