እልም አለ ባቡሩ እና ሌሎችም ወሳኝ ጥያቄዎች: Previous Polls

Home

«...Back to Home Sweet ሔዋኔ : Amharic Poetry of Luv and Life.Including Art and Beauty.

ዘና ብለን እግዚአብሔርን ማወቅ እና መፍራት እንማማር.This poll is not about being right or wrong,it is about sharing The Love & The Joy of The Lord.

(So, it is about being happy)

Your Space

Your Space ሐ : Poll

Saturday 7 December 2013

ጥያቄ 1 ክርስቶስ ኢየሱስ የደቀመዛሙርቱን እግር ያጠበው

ሀ.የፍቅርን እና የትህትናን ምሳሌ ሊተውልን ነው
ለ.ክፉው ወደክፋት እንዳይጋልበው የልባቸውን እግር ለማንጻት ነው
ሐ.እግዚአብሔር በርግጥ ከአይምሮ በላይ የሆነ ፍቅር መሆኑን ሊገልጥ ነው
መ.ሁሉም
ሠ.ይለፈኝ