ሀ.ወይ ፍቅር አስጨናቂ ነው የሚለው ሙዚቃ
ለ.ፍቅር ማለት?-የሚያምር ልጅ ማለት ነው ሌላ ምንድነው?
ሐ.ፍቅር ማለት?-በቃ የምታምር ልጅ ማለት ነው ሌላ ምንድነው?
መ.በአለባበስ ፤በአነጋገር ፤በስታይል፤ በFB friends ... style ...ወዘተ አንደኛ ሆኖ በመገኘት ፤በፍቅርም አንደኛ ፍቅር ማግኘት
ሠ.በመጨረሻ በኩል አድርጎ ፤የፍቅርንም መጀመሪያ ለማግኘት መዘርጋት
ረ.ራስን በመጥላት፤በመካድ፤እሷን ወይ እሱን ወይ እነሱን እንደራስ መውደድ
ሰ.መሞት
ሸ.ሞቶ መነሳት
ቀ.ሁሉን ለማግኘት ከሁሉ ውጭ መገኝት
በ.ሁሉን ለሁሉ በመስጠት በሁሉ ደስታ መደሰት
ተ.ሁሉን ለኔ በኔ ከኔ እኔ ማለት
ቸ.ፍቅርህ ልዩ ነው የሚለውን መዝሙር ዘወትር መዘመር
ነ.አዳዲስ የፍቅር መዝሙሮች በማውጣት ከገቢውም እኩሌታውን ካልተቻለም የተወሰነውን ለቸርች ማሰሪያ መስጠት
አ.ይለፈኝ