እልም አለ ባቡሩ እና ሌሎችም ወሳኝ ጥያቄዎች: Previous Polls

Home

«...Back to Home Sweet ሔዋኔ : Amharic Poetry of Luv and Life.Including Art and Beauty.

ዘና ብለን እግዚአብሔርን ማወቅ እና መፍራት እንማማር.This poll is not about being right or wrong,it is about sharing The Love & The Joy of The Lord.

(So, it is about being happy)

Your Space

Your Space ሐ : Poll

Saturday 28 December 2013

ጥያቄ 4 አገልጋይ የሆንኩት:

ሀ.ለመታየት ነው
ለ.ጥቅማጥቅሞች ፈልጌ ነው
ሐ.የማገለግልበት በር ስለተከፈትልኝ ነው
መ.በውነቱ ለምን እንደማገለግል አላውቅም
ሠ.መክሊት መቅበር ያስቀጣል ብዬ ነው
ረ.እግዚአብሔር ጠርቶኝ ሠዎችም ተቀብለውኝ ነው
ሰ.ሁሉም
ሸ.ለ፤  እና 
ቀ.ሐ፤ሠ እና 
በ.ይለፈኝ
ተ.እኔእንጃ
ቸ.አላገለግልም
ኀ.ምርጫው በዛብኝ