እልም አለ ባቡሩ እና ሌሎችም ወሳኝ ጥያቄዎች: Previous Polls

Home

«...Back to Home Sweet ሔዋኔ : Amharic Poetry of Luv and Life.Including Art and Beauty.

ዘና ብለን እግዚአብሔርን ማወቅ እና መፍራት እንማማር.This poll is not about being right or wrong,it is about sharing The Love & The Joy of The Lord.

(So, it is about being happy)

Your Space

Your Space ሐ : Poll

Saturday 15 February 2014

ጥያቄ 11.ቤቱ በእሳት ተያይዟል፤በውስጥ ያሉትን ሠዎች:


.እሳት አደጋ መከላከያ ኃይል ይርዳቸው
.ጌታ ይርዳቸው
.የሠው ነብስ ለማዳን የምችለውን ሁሉ አደርጋለሁ
.እግሬ አውጭኝ ብየ እጠፋለሁ
.ደጋግ ሠዎች እኔ ከእሳቱ እንድወጣ እንደረዱኝ እኔም የእሳት መከላከያ ጭንብሌን አጥልቄ ያቻልኩትን ያህል ነብስ ለማዳን እሠማራለሁ
.እራሴ ከዳንኩ ሌላው የራሱ ጉዳይ
.ይለፈኝ