እልም አለ ባቡሩ እና ሌሎችም ወሳኝ ጥያቄዎች: Previous Polls

Home

«...Back to Home Sweet ሔዋኔ : Amharic Poetry of Luv and Life.Including Art and Beauty.

ዘና ብለን እግዚአብሔርን ማወቅ እና መፍራት እንማማር.This poll is not about being right or wrong,it is about sharing The Love & The Joy of The Lord.

(So, it is about being happy)

Your Space

Your Space ሐ : Poll

Saturday 22 February 2014

ጥያቄ 12.ክርስቶስ ኢየሱስ የደቀመዛሙርቱን እግር ያጠበው :

 .የፍቅርን እና የትህትናን ምሳሌ ሊተውልን ነው
.ክፉው ወደክፋት እንዳይጋልበው የልባችንን እግር ማንጻቱ ነው
.እግዚአብሔር በርግጥ ከአይምሮ በላይ የሆነ ፍቅር መሆኑን ሊገልጥ ነው
.ሁሉም
.ይለፈኝ