እልም አለ ባቡሩ እና ሌሎችም ወሳኝ ጥያቄዎች: Previous Polls

Home

«...Back to Home Sweet ሔዋኔ : Amharic Poetry of Luv and Life.Including Art and Beauty.

ዘና ብለን እግዚአብሔርን ማወቅ እና መፍራት እንማማር.This poll is not about being right or wrong,it is about sharing The Love & The Joy of The Lord.

(So, it is about being happy)

Your Space

Your Space ሐ : Poll

Saturday 22 March 2014

ጥያቄ16. በብላክፑል “pleasure beach” ሳለን:


ጥያቄ16 .[በብላክፑል* “pleasure beach” ] ከኛ ግሩፕ ወዲያ ማዶ በውጭ ስለነበረው ሁኔታ በግሌ ከታዘብኳቸው ነገሮች:

.ወፎቹ ሲበሩ...ውቅያኖሱ ተንሰራፍቶ ...ሰዉ አገር ነቅሎ መጥቶ...እገሊት በቢኪኒዋ ስታምር ...እገሌ ቦላሌውን ጠቅልሎ ሲጎማለል....ቢቹ ማማሩ ፤ፕሌዠሩ ማስከሩ ...ወዘተ
. እኔስ የክርስቶስ ደቀመዝሙር ነኝ - አብዛኛው ሰው ግን “pleasure” ይወዳል ብዬ አሰብኩ
.ይህ ሁሉ ሕዝብ ምን አለበት ቸርች መቶ የሰላም እና የጽድቅ “pleasure” “church” ቢኮመኩም ብዬ ተመኘሁ
.ዓለም ማለት በቃ “pleasure” እና ቻቻታ እንጂ ሌላ ምን ነገር ነች? ብየ ተፈላሰፍኩ
.እንደዚህ አይነት ጥያቄ ሰው አይጠየቅም
.አታጨናንቁኝ እባካችሁ
.ከራሴ ጋር ቢዚ ነበርኩ ምንም ነገር አልታዘብኩም
.ሽርሽር እንደምንወደው ሁሉ ቸርች መሄድ እግዚአብሔርንም መውደድና መፍራት መማር አለብን ብየ አሰብኩ
.ይህን ጋዜጠኛ የሆነ ሰውዬ ሁለተኛ ከኛ ጋር ሽርሽር ይዘን መሄድ የለብንም እያልኩ ለፈገግታ ይሆን ብየ አሰብኩ
.ይለፈኝ

*እርስዎ የሄዱበትን መተካት ይችላሉ