እልም አለ ባቡሩ እና ሌሎችም ወሳኝ ጥያቄዎች: Previous Polls

Home

«...Back to Home Sweet ሔዋኔ : Amharic Poetry of Luv and Life.Including Art and Beauty.

ዘና ብለን እግዚአብሔርን ማወቅ እና መፍራት እንማማር.This poll is not about being right or wrong,it is about sharing The Love & The Joy of The Lord.

(So, it is about being happy)

Your Space

Your Space ሐ : Poll

Saturday 29 March 2014

ጥያቄ.17 ፍቅር ማለት:



.ይቅርታ አርጉልኝና-ወይ ፍቅር አስጨናቂ ነው የሚለው ሙዚቃ ትዝ ይለኛል
.ፍቅር ማለት-በቃ ፍቅር ማለት ነዋ
..ፍቅር ማለት?-በቃ የሚያምር ልጅ ማለት ነው ሌላ ምንድነው?
.ፍቅር ማለት?-በቃ የምታምር ልጅ ማለት ነው ሌላ ምንድነው?
.በአለባበስ ፤በአነጋገር ፤በስታይል፤ FB friends & pics style ...ወዘተ አንደኛ ሆኖ በመገኘት ፤በፍቅርም አንደኛ ፍቅር ማግኘት
.በመጨረሻ በኩል አድርጎ ፤የፍቅርንም መጀመሪያ ለማግኘት መዘርጋት
.ራስን በመጥላት፤በመካድ፤እሷን ወይ እሱን ወይ እነሱን እንደራስ መውደድ
.መሞት
.ሞቶ መነሳት
.ሁሉን ለማግኘት ከሁሉ ውጭ መገኝት
.ሁሉን ለሁሉ በመስጠት በሁሉ ደስታ መደሰት
.ሁሉን ለኔ በኔ ከኔ እኔ ማለት
.ፍቅርህ ልዩ ነው የሚለውን መዝሙር ዘወትር መዘመር
.አዳዲስ የፍቅር መዝሙሮች በማውጣት ከገቢውም እኩሌታውን ካልተቻለም የተወሰነውን ለቸርች ማሰሪያ መስጠት

.ይለፈኝ