እልም አለ ባቡሩ እና ሌሎችም ወሳኝ ጥያቄዎች: Previous Polls

Home

«...Back to Home Sweet ሔዋኔ : Amharic Poetry of Luv and Life.Including Art and Beauty.

ዘና ብለን እግዚአብሔርን ማወቅ እና መፍራት እንማማር.This poll is not about being right or wrong,it is about sharing The Love & The Joy of The Lord.

(So, it is about being happy)

Your Space

Your Space ሐ : Poll

Saturday, 5 April 2014

ጥያቄ.18 የሚታየው ሁሉ :

ሀ.አይታይም
ለ.ይታያል
ሐ.ማሞ ሌላ ጥላው ሌላ
መ.ከማይታየው እንደወጣ እናውቃለን
ሠ.የሚታየው ወደማይታየው ቢመለስ-ሲታይ የነበረው ሁሉ በርግጥ የማይታይ እንደነበር ፤የማይታይ ይመስል የነበረው ሁሉ በርግጥ የሚታይ እንደነበር እናውቃለን
ረ.ጥላ እንጂ እውን አይደለም
ሰ. የሚታይ ይመስላል እንጅ አይታይም

ሸ.ይለፈኝ